የሚድሮክ ሊቀ-መንበር ሸህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ የሚድሮክ አመራሮች፣ ሰራተኞች፣ ቤተሰቦችና ደንበኞች እንኳን ደስ ያለን! እንኳን ደስ አላችሁ!!! የ2014 የቡና ቀን የሚድሮክ ቀን ሆኖ አልፏል፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚም ወደ መድረኩ በተደጋጋሚ ጊዜ በመጠራት በታዳሚው ዘንድ አድናቆት ተችሯቸ ...