Call Us: +251 118 33 30 51
Email:
info@ecta.gov.et
Company Address
Addis Ababa,Mexico
የባለልዩ ጣዕም ቡና/ ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ ውድድር ተካሂዶ አሸናፊዎች መለየታቸው ይታወሳል፡፡ በዚህ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የጨረታ ሂደት እየተካሄደ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መከታተል የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
The National winners are semi-finalists in the Cup of Excellence Ethiopia competition whose coffee scored 85+. The coffees are currently in auction on https://auction.allianceforcoffeeexcellence.org/…/ethiopia-…