በቡና አማራጭ የግብይት ስርአትና አፈጻፀም ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር በራዲሰን ብሉ ሆቴል ውይይት ተካሄደ

በቡና አማራጭ የግብይት ስርአትና አፈጻፀም ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር በራዲሰን ብሉ ሆቴል ውይይት ተካሄደ
June 3, 2021 No Comments News admin

በቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1051/ 2009 ዓ.ም ወደ ተግባር የገባው አማራጭ የቡና ግብይት ስርዓት ያስገኙ ተጨባጭ ውጤቶች ፣ የታዩ ችግሮች እና የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ ከቡና አምራች ክልሎች የስራ ሃላፊዎች፣ የቡና አቅራቢዎች፣ ላኪዎች እና የቡና አቅራቢና ላኪዎች ማህበራት ጋር የምክክር ውይይት ተካሂዷል፡፡

Total Page Visits: 141 - Today Page Visits: 1
About The Author

Leave a reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *