ስለ ባለስልጣኑ

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ሚንስትሮች ምክር ቤት በመመሪያ ቁ. 364/2008 ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት በኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስተር ስር የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ልማቱን ለመደገፍ፣ ለመርዳት እንዲሁም ለማሳደግ የተቋቋመ ተቋም ነው። ይህ ኢንደስትሪ ልዩ የሆነውን ተፈጥሮአዊውን የህዝብ ሃብት በእውቀት፣ በፈጠራ እና ኢንደስትሪ ልቀት በማሳደግ ይከናወናል።

የኢትዮጵያ መንግስት የዚህ ኢንደስትሪ ዘርፍ ልማት፣ የእሴት ሰንሰለቱን እና የሃገሪቱን ኢኮኖሚ በማሳደግ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ በላቀ ሁኔታ ይቀይራል ብሎ ያምናል።

ላማ
አገሪቷ እና ህዝቡ በራስ ምርት እውቅና እንዲሁም በኢንደስትሪ ልቀት በልጽገው ማየት።

ልእ
የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ኢንደስትሪውን በእውቅት፣ፈጠራ እና ኢንደስትሪ ልቀት ማሳደግ።

እሴቶች

ለእራስ ስራ እውቅና መስጠት
አርቆ ማየት
ሙያ አክባሪነት
ልቆ መገኘት
በድፍረት የተሞላ አመለካከት
ትልቅ እና ርቀት ያለው አላማ

እሴቶች

በቅንነት የተሞላ ልባዊ አገልግሎት
ተአማኒነት
የህዝብ እና የሀገር ፍቅር
ቀጣይነት ያለው የማያቋርጥ አገልግሎት
ሚዛናዊነት

OUR PARTNERS

ecexlogo
unidoblak2
illy5
ATa
unidoblak2
ecexlogo
logo1ecta
illy5
Shopping Cart