ዜና

Uncategorized

በቡና አምራች ክልሎች ለሚገኙ የቡና ምርት ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ !

በቡና አምራች ክልሎች ለሚገኙ የቡና ምርት ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ !
(ኢ.ቡ.ሻ.ባ፣ ጥቅምት 20/ 2012 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከቡና አምራች ክልሎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቡና ምርት ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ላይ የተዘጋጀ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡
ስልጠናው ከጥቅምት 17 እስከ 20 ቀን 2012 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የተሰጠ ሲሆን ፣ ከጥቅምት 24 እስከ 27 ቀን 2012 ዓ.ም በጅማ ከተማ ይሰጣል፡፡ ከኦሮሚያ፣ ደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች፣ ከአማራ እና ከጋምቤላ ክልሎች ከቡና ኩታ ገጠም ወረዳዎች የተውጣጡ 118 ባለሙያዎች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ Read More

Uncategorized

ከኩታ ገጠም ቡና አምራች ክልሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና በተግባር የተደገፈ እንደነበር ተገለጸ፡፡

ከኩታ ገጠም ቡና አምራች ክልሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና በተግባር የተደገፈ እንደነበር ተገለጸ፡፡

በቡና አምራች ክልሎች ለሚገኙ የቡና ምርት ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና በተግባር የተደገፈ እንደነበረ ተገልጿል፡፡ Read More

Uncategorized

ከኩታ ገጠም ቡና አምራች ክልሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና ቀጥሎ ውሏል

ከኩታ ገጠም ቡና አምራች ክልሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና ቀጥሎ ውሏል !
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ከተማ የተጀመረው የቡና ምርት ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል::
ስልጠናው ለሶስት ቀናት በታጠበ እና ያልታጠበ ቡና አዘገጃጀት፣ አያያዝና ጥራት ማሻሻያ ስራዎች፣ በቡና ጥራት ምርመራ ጉድለቶችና መንስኤዎች፣ በማዘጋጃ ኢንዱስትሪዎች የምርት አዘገጃጀት ሂደት የሚከሰቱ ችግሮችን ልየታና የመፍትሔ እርምጃ አወሳሰድ እና የቀይ እሸትና ጀንፈል ቡና ጥራት መስፈርቶች መመሪያ ዙሪያ በንድፈ ሀሳብ ስልጠና በተመሳሳይ ትኩረት እንደሚያደርግ መገንዘብ ተችሏል፡፡ በቀጣይም በማዘጋጃ ኢንዱስትሪ የማሽን አጠቃቀምና አያያዝ፣ በታጠበ እና ያልታጠበ ቡና የኢንዱስትሪዎች የምርት አዘገጃጀትና የጥራት አጠባበቅ እና የቡና ተረፈ ምርት አወጋገድና የሚወሰዱ ጥንቃቄዎች ዙሪያ የተግባር ስልጠናና የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የምርት ዝግጅትና አግሮ ፕሮሰሲንግ ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና የስልጠናው ዋና አስተባባሪ አቶ ሞላ ደምሴ ገልፀዋል፡፡ Read More

Uncategorized

The Cup of Excellence coffee competition is coming to Ethiopia

The Cup of Excellence coffee competition is coming to Ethiopia for the very first time in March 2020! This prestigious event will identify the very best flavors from the highest quality specialty coffees in Ethiopia. The competition is open to all farmers – large, small, estate, cooperative, union, private, public, or washing stations, who must submit a coffee bean sample for initial evaluation. Only the top 150 samples will progress to the demanding stages of taste evaluation through the process of “cupping,” and the top 30 coffees will become Cup of Excellence Ethiopia winners during the awards ceremony in April 2020. Read More

Uncategorized

Cup of Excellence 2020 is coming to Ethiopia

Cup of Excellence 2020 is coming to Ethiopia
® Overview
Cup of Excellence is the most prestigious competition and auction for high quality coffees. The level of scrutiny that Cup of Excellence coffees undergo is unmatched anywhere in the specialty coffee industry. Each year, thousands of coffees are submitted for consideration, with winning coffees sold in global online auctions at premium prices, with the vast majority of auction proceeds going to the farmers. Read More

Shopping Cart