Category: Uncategorized

Category: Uncategorized

ሶስት ነጥብ አምስት ሚሊየን የቡና ችግኝ ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ፡፡ቀርጫንሼ
May 24, 2020 Uncategorized ectawebadmin

ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ለሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች 3.5 ሚሊዮን የቡና ችግኞችን አከፋፈለ፡፡ በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክልል ጌዲዮ ዞን ኮቸሬ ወረዳ ቦጂ ቀበሌ በተካሄደው ችግኝ ማከፋፈል ስለ ስርዓት 600 በላይ ለሚሆኑ በአካባቢው ለሚገኙ አርሶ አደሮች 300 ሺህ የቡና ችግኞች ተከፋፍለዋል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ አቶ እስራኤል ደገፉ የቀርጫንሼ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስራ አስኪያጅ እንደተናገሩት በዚህ ወረዳ

Details
የንጹህ መጠጥ ውሀ ለማቅረብ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡
May 24, 2020 Uncategorized ectawebadmin

ቀርጫንሼ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶላ በሬዴ ወረዳ ዳሌ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ለሚገኙ አርሶ አደሮች የንጹህ መጠጥ ውሀ ለማቅረብ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ለመጀመር የመሰረት ድንጋይ ጣለ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን በቦታው ላይ በመገኘት ያስቀመጡት ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡በስነ ስርዓቱ ላይ ዋና ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት ንጹህ የመጠጥ ውሀ ማግኘት ከሰው ልጅ

Details
የኢትዪጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከአሜሪካን ተራድኦ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ እንቅስቃሴ እንዲሁም ሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር በአለም ታዋቂ የሆነውን ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ የተባለውን የቡና ጥራት ውድድር ወደ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አምጥቷል ፡፡
May 24, 2020 Uncategorized ectawebadmin

ዉድድሩን ወደዚህ አገር ለማምጣት በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ ምክንያቱም ይህ በዓለም ታዋቂ የሆነ ውድድር ለቡና ዘርፉ በርካታ ጠቀሜታዎች እንደሚኖሩት ስለታመነበት ነው፡፡ ከዚህ በፊት የማይታወቁ የቡና ዝርያዎችን ለማግኘትና ለዓለም ለማስተዋወቅ ያስችላል፣ የተሻለ ጣዕም ያላቸውን ቡናዎችን በመምረጥ እውቅና ይሰጣል፤ በተሻለ ዋጋ ይሸጣል፣ አርሶ አደሩን እና በየደረጃው የሚገኘውን በቡና ዘርፍ የተሰማራ ዜጋ ሁሉ በየደረጃው ተጠቃሚ ያደርጋል፣ የአገርን ኢኮኖሚ ያሳድጋል

Details