3

የቻይና የመንግስትና የንግዱ ማህበረሰብ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶች እና ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመገናኘት በቡና ኬክስፖርት ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡

ታኅሳስ 08/2016 ውይይቱን ያስጀመሩት ክቡር ዶክተር አዱኛ ደበላ የኢትዮጵያ ቡና፣ ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ ለልምድ ልውውጥና በቡናው ንግድ ጥናት አድርጎ በስራው ለመሰማራት ከቻይና ለመጣው ኢንቬስትመንትና ንግድ ቡድን የኢትዮያ ቡና ከምርቱ እስከ ኤክስፖርቱ ያለውን ሂደት ገለጻ አድገዋል ፡፡ አያይዘውም ኢትዮጵያ በዓመት ወደ 8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ውጭ እንደምትልክ ...