photo_2023-03-20_11-54-25

የባለስልጣን መ/ቤቱን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል እንዲቻል ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከተወከሉ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ!!

መጋቢት 11/2015 ዓ.ምአዳማ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከተወከሉ አባላት ጋር ቀደም ሲል የወጣውን እና ሲሰራበት የቆየውን የባለስልጣን መ/ቤቱን ማቋቋሚያ ደንብ አሻሽሎ እንደገና ለመጠቀም እንዲቻል በተዘጋጀው ረቂቅ ማሻሻያ ደንብ ላይ በአዳማ ከተማ ተወያይቶበታል፡፡የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 3 ...

photo_2023-03-20_11-40-11

ኢትዮ አግሮ የመስኖ ስንዴ እና ቅመማ ቅመም ኤግዚቢሽን በይፋ ተከፈተ!!

መጋቢት 09/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት የተከፈተው «ኢትዮ አግሮ የመስኖ ስንዴ እና ቅመማ ቅመም ኤግዚቢሽን ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ መንግስታዊ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ እና የግል ድርጅቶች እና ማህበራት የተለያዩ ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን፣ ግብርና ሚኒስቴር እና ነጂብ አድቨርታይዚንግ ኤቨንት በቅ ...

335623013_1250278139238710_5149716227197245019_n

‹‹የየድርሻችንን መወጣት አለብን፤ በዓመት አንዴ ብቻ ማክበር መሆን የለበትም፡፡››

የኢትዮጵያ ቡና ሻይ ባለስልጣን በዘንድሮ ዓመት ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል የሀገር አቀፍ መሪ ቃልና ‘’Innovation and Technology for Gender Equality” በሚል ኣለማቀፍ መሪ ቃል የሴቶች እኩልነት ቀንን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አከበረ፡፡ በዝግጅቱን መክፈቻ መርሀ ግብርሩ ላይ አቶ መሐመድ ሸምሱ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የስራ አመራር ዋና ስራ አስፈጻሚ እና አቶ ሰፊሳ አባ ...

307981601_1592168747909052_199038549561629369_n

የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ ነው!

የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ ነው! ለጫካ ቡና ልማት ትኩረት በመስጠት የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ጣዕም፣መጠንና ጥራት ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የተለያዩ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በኢትዮጵያም አየር ...

308110053_456301133198970_5517434135114152517_n

የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ችግረኛ ወገኖችን የምሳ ማብላት አከናወነ!!

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አካባቢ የሚገኙ እና የመስቀልን በዓል ምክንያት በማድረግ ለ145 አቅመ ደካማ እና ሌሎች የጎዳና ተዳዳሪ ችግረኛ ወገኖች የምሳ ማብላት መርሃ ግብር ተካሂዷል።በመርሃ ግብሩ ላይ ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ ሻፊ ዑመር ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ መሀመድ ሸምሱ የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች የመ/ቤቱ መካከለኛ አመራሮች እና ...