2

በቡና ጥራት ማኔጅመንት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ!

(ጥር 2016 ዓ.ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡- በኢትዮጵያ ቡና አልሚዎችና ላኪዎች ማህበር(ECGPEA)፣በዩናይትድ ስቴትስ የግብርና ዲፓርትመንት(USDA) እና በቴክኖሰርቭ (Techno serve) ትብብር በኢንተርኮንቲነታል ላግዠሪ ሆቴል የተዘጋጀው ስልጠና በቡና ጥራት ማኔጅመንት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ አቶ መስፍን ደበሳ የኢትዮጵያ ቡና አልሚዎችና ላኪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣ ...

IMG_20240202_174344_848

አውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ!

 መድረኩ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረጉ የተለየ ያደርገዋል ተብሏል!! (ጥር 23/2016 ዓ.ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡- የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አውሮፓ በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ በስካይላይት ሆቴል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል፡፡ መድረኩን በይፋ የከፈቱት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበ ...

1

የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው

**************** ጥር 22/2016 ዓ.ም ክቡር የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ የመንግስት እና የግል ሚዲያዎች በተገኙበት በመጪው ሳምንት አለማቀፍ የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን መካሄዱን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ክቡር ዋና ዳይሬ ...