AFCA

Ethiopia To Host First African Coffee Week, 20th African Fine Coffee Conference Ethiopia will host the 20th African Fine Coffees Conference and Exhibition and the first African Coffee Week from February 5th to 9th, 2024 in Addis Ababa.

በኢዩ ካፌ ፕሮጀክት አማካኝነት በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት ለአምስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቶ ተጠናቀቀ!!

ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም ኢ/ቡ/ሻ/ባለስልጣን በኢ/ቡ/ ሻይ ባለስልጣን ኢዩ ካፌ ኘሮጀክት አማካኝነት የሚደገፈው የቡና አርሶ አደር መስክ ት/ቤት የሁለተኛ ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና በሀረር፣ ጭሮ፣ ሻሸመኔ፣ ሶዶ፣ ሀዋሳ፣ ዲላ፣ ጅማ፣ አምቦ፣ መቱ፣ ቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ እንዲሁም ባህር ዳር  ከተሞች ሲሰጥ ቆይቶ በስኬት ሊጠናቀቅ ችሏል፡፡ በነዚህ ከተሞች ሲሰጥ በቆየው ...

0.1

አርሶ አደር ላኪዎች የገበያ ትስስር መፍጠር በሚችሉበት እና የመደራደር አቅማቸውን በሚያሳድጉበት ቴክኒክ ዙሪያ ጠቃሚ ስልጠና ተሰጠ!!

ታህሳስ 24∕2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን፤ አርሶ አደር ላኪዎች አለማቀፍ የቡና ገበያውን መቆጣጠር እና የገበያ ትስስር መፍጠር በሚችሉበት እንዲሁም የመደራደር አቅማቸውን ማሳደግ በሚያስችላቸው ቴክኒክ ዙሪያ በሀዋሳ ከተማ ጠቃሚ ስልጠና ሰጥቷል∶∶ አርሶ አደሮቹ የተውጣጡት ከኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ እንዲሁም ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ሲሆን ቁጥራቸው ደግሞ ከመቶ የሚ ...