10-1

ተግዳሮቶች የተሻለ ጥረት ለማድረግ እና የመፍትሄ መንገድ ለማበጀት አይነተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ

ሚያዝያ 20∕2016 ዓ.ምአዳማ ተግዳሮቶች የተሻለ ጥረት ለማድረግ እና የመፍትሄ መንገድ ለማበጀት አይነተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፤ቀሪ የቤት ስራዎች ቢኖሩም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሄደባቸው ርቀቶችም ሊደነቁ ይገባቸዋል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ም∕ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተናግረዋልⵑⵑ ይህ የተገለፀው በዛሬው እለት የኢትዮጵያ ቡናና ባለስልጣን ባዘጋጀው እና የህዝብ ተወካዮች ...

moza 2

ከሞዛምቢክ ለመጡ የቡና ዘርፍ ባለሞያዎች ሁለተኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

መጋቢት 07/2016 ኢ/ቡ/ሻ/ባ፣ የኢትዮጵያ ቡና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ የዓለማችን ክፍል ለመጡ ሰልጣኞች በባሬስታ፣ በቅምሻ እና በቡና መቁላት ዙሪያ ስልጠና ሲሰጥ እንደቆየው ሁሉ በዛሬው እለትም ከሞዛምቢክ ለመጡ አስራ ሁለት ሰልጠኞች ስልጠናዎቹን መስጠት የጀመረ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራቱ ሴቶች ናቸው፡፡፡ ከስልጠና ማዕከሉ ባገኘነው መረጃ ...