bonga

2015 የትምህርት ዘመን መጨረሻ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 37 ተማሪዎችን በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ ሊመረቁ ነዉ!!

(ኢ ፕ ድ) በ2015 የትምህርት ዘመን መጨረሻ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 37 ተማሪዎችን በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ እንደሚያስመርቅ ቦንጋ ዩንቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ካለው 200 ሄክታር መሬት ውስጥ በ150 ሄክታሩ ላይ የግብርና ምርቶችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የቡና ምርት ...

u

ለአገሪቱ አራተኛ የሆነው የምርት ጥራት ምርምራ እና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል በሀዋሳ ተከፈተ!!

ሚያዝያ 03 ቀን 2015 ዓ∙ም ሀዋሳ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በአዲስ አበባ አና ድሬዳዋ ከተሞች ብቻ ተወስኖ የቆየውን የምርት ጥራት ምርመራ እና ሰርቲፊኬሽን ማእከል በማስፋት በዛሬው እለት ደግሞ በአገሪቱ አራተኛ የሆነውን የምርት ጥራት ምርምራ እና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል በሀዋሳ ከተማ አስመርቋል!! በዚህ በዛሬው የምረቃ ስነስርዓት ላይ የተከበሩ አቶ ሰለሞን ላሌ በህዝብ ...

13

የጅማ ምርት ጥራት ምርመራ እና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል በይፋ ተመረቀ!!

መጋቢት 28/2015 የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በጅማ ከተማ ያስገነባው የምርት ጥራት ምርመራ እና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል በዛሬው እለት ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ባለስልጣናት እንዲሁም የዞን እና ወረዳ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ በይፋ ተመርቋል:: የሀገር ሽማግሌዎች: የሀይማኖት አባቶች: የተለያዩ ማህበራት: ዩኒቨርሲቲዎች: በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረ ...