photo1698084260 (6)

ሚኒስቴር ዴኤታው የባለስልጣን መ/ቤቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ጎበኙ!

ጥቅምት 09/2016 ዓ∙ምኢ/ቡ/ሻ/ባየኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው ክቡር ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴውን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል:: ሚኒስትር ዴኤታው በእድሳት ላይ የሚገኘውን የህንፃ ክፍል እንዲሁም ተጠናቆ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኙትን ዘመናዊ ቢሮዎች እና መሰብሰቢያ አዳራሾች ተመልክተዋል:: ከዚህ በተጨማሪ የቡና ማሰል ...

photo1698084178

በቡና ሙያ የሰለጠኑ የሞዛምቢክ ዜጎች ተመረቁ!!

ጥቅምት 09/2016 ዓ∙ምኢ/ቡ/ሻ/ባበባሬስታ በቅምሻ እንዲሁም በሌሎች መሰረታዊ የቡና ሙያዎች ላይ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ከሞዛምቢክ የመጡ ዜጎች በዛሬው እለት ተመርቀዋል:: እነዚህ ሰልጣኞች በሞዛምቢክ በተለያየ የስራ ሃላፊነት፣ በቡና ማልማት እንዲሁም ሌሎች ከእሴት ሰንሰለቱ ጋር በተያያዘ ንቁ ተሳትፎ ያላቸው መሆናቸው ታውቋል:: ከእነሱ በተጨማሪ በአገር ውስጥ ከተለያዩ ትልልቅ የቡና ካምፓኒ ...

photo1698084040

የግብርና ሚኒስትሩ ባለስልጣን መ/ቤቱን ጎበኙ!! ከበላይ አመራሩ እና የማኔጅመንት አባላትም ጋር መክረዋል!!

ጥቅምት 07/2016 ዓ.ምኢ/ቡ/ሻ/ባለስልጣን ክቡር የኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ዶ/ር በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት በመገኘት የተቋሙን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ በእድሳት ላይ የሚገኘውን እና በከፊል ተጠናቅቆ ስራ የጀመረውን የህንፃ አጠቃላይ ገጽታ እና ዘመናዊ ቢሮዎች የተመለከቱ ሲሆን በዩኒዶ እና በባለስልጣ ...

photo1698083785

በቡናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች /Women in Coffee ያዘጋጁት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ አካሄዱ

ጥቅምት 5፣ 2016አዲስ አበባ፣በቡናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች /Women in Coffee ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 20ኛው ዓለም አቀፍ በቡናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች ጥምረት/International Women’s coffee Alliance ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ ስካይ ላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል!፡፡ በዚህ አለማቀፍ ጉባኤ ላይ ከከፍ ...