moza 2

ከሞዛምቢክ ለመጡ የቡና ዘርፍ ባለሞያዎች ሁለተኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

መጋቢት 07/2016 ኢ/ቡ/ሻ/ባ፣ የኢትዮጵያ ቡና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ የዓለማችን ክፍል ለመጡ ሰልጣኞች በባሬስታ፣ በቅምሻ እና በቡና መቁላት ዙሪያ ስልጠና ሲሰጥ እንደቆየው ሁሉ በዛሬው እለትም ከሞዛምቢክ ለመጡ አስራ ሁለት ሰልጠኞች ስልጠናዎቹን መስጠት የጀመረ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራቱ ሴቶች ናቸው፡፡፡ ከስልጠና ማዕከሉ ባገኘነው ...

v1

የቀጥታ የቡና ግብይት ሥርዓትን በማጠናከር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – ክቡር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

የካቲት 29/2016 ኢ∕ቡ∕ሻ∕ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቀጥታ የቡና ግብይት ሥርዓትን በማጠናከር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ይህ የተገለፀው በዛሬው እለት የ ...

D6

ኢትዮጵያ የቡና ምርትና ምርታማነቷን በማሳደግ በዓለም ገበያ የተሻለ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያግዛት የምርምር ማዕከል ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው።

ኢ∕ቡ∕ሻ∕ባለስልጣን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር ጋር በመተባበር "የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ለኢትዮጵያ ቡና ኢንዱስትሪ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል  ...

w5.2

የዓለም የሴቶች ቀን በኢትዮያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሠራተኞችና አመራሮች ተከብሮ ዋለ

መጋቢት 28/2016ኢቢሻባበስራ  እንቅስቃሴ  የላቀ ክንውን ላሳዩና በነጥብ ደረጃ ላገኙ ሴት የባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች የእውቅና ስነስርዓት ተካሄደየኢትዮያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በየዓመቱ ሲያከናውነው እንደመጣው ሁሉ ዘንድሮም ‹‹ሴቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እድገትን ማፋጠን›› በሚል መሪ ቃል የሴቶች ቀን በማረ ዝግጅት አክብሮ ውሏል፡፡ በዝግጅቱ መጀመሪያ ላይ ንግግር ያደረጉት የባለስል ...