1

የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ!!

ታህሳስ 10∕2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ጋር ከቅመማ ቅመም ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ በዛሬው እለት ተፈራርሟል∶∶ በባለስልጣን መ∕ቤቱ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት ክቡር ዋና ዳይሬክተር ዶ∕ር አዱኛ ደበላ ሲሆኑ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኩል ደግሞ ዋና ስራ አስኪያጇ ክብርት ወ∕ሮ መአዛ ...

3

የቻይና የመንግስትና የንግዱ ማህበረሰብ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶች እና ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመገናኘት በቡና ኬክስፖርት ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡

ታኅሳስ 08/2016 ውይይቱን ያስጀመሩት ክቡር ዶክተር አዱኛ ደበላ የኢትዮጵያ ቡና፣ ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ ለልምድ ልውውጥና በቡናው ንግድ ጥናት አድርጎ በስራው ለመሰማራት ከቻይና ለመጣው ኢንቬስትመንትና ንግድ ቡድን የኢትዮያ ቡና ከምርቱ እስከ ኤክስፖርቱ ያለውን ሂደት ገለጻ አድገዋል ፡፡ አያይዘውም ኢትዮጵያ በዓመት ወደ 8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ውጭ እንደምትልክ ገልጸዋ ...

2.7

EU አዲስ ባወጣው ህግና መመሪያ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ!!

በወቅቱ የማህበሩ የስራ ክንዉንም ላይ ውይይት ተካሂዷል!! ህዳር 20/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የቡና ማህበር/ ENCA ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እና ሁሴን አምቦ ዶ/ር የኢትዮጵያ ብሄራዊ የቡና ማህበር/ENCA የቦርድ ፕሬዝደንት በተገኙበት EU አዲስ ባወጣው እና በአውሮፓውያን አቆጣጠር በመጪው 2026 ተግባራዊ ይደረጋ ...