307981601_1592168747909052_199038549561629369_n

የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ ነው!

የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ ነው! ለጫካ ቡና ልማት ትኩረት በመስጠት የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ጣዕም፣መጠንና ጥራት ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የተለያዩ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በኢትዮጵያም ...

308110053_456301133198970_5517434135114152517_n

የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ችግረኛ ወገኖችን የምሳ ማብላት አከናወነ!!

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አካባቢ የሚገኙ እና የመስቀልን በዓል ምክንያት በማድረግ ለ145 አቅመ ደካማ እና ሌሎች የጎዳና ተዳዳሪ ችግረኛ ወገኖች የምሳ ማብላት መርሃ ግብር ተካሂዷል።በመርሃ ግብሩ ላይ ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ ሻፊ ዑመር ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ መሀመድ ሸምሱ የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች የመ/ቤቱ መካከለኛ አመራሮ ...

306480494_639826217503400_4582540479198187617_n

“ቡናችን ለአብሮነታችን እና ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሃሳብ ባዘጋጀው የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን “ቡናችን ለአብሮነታችን እና ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሃሳብ ባዘጋጀው የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የላቀ ድርሻ ለነበራቸው አካላት በተለይም ለአርሶ አደሮች ሸልማቶችን መስከረም 5 ቀን አበርክተዋል። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቡና 1.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስገኝታለች። ፕሬዚደንቷ በንግግራቸው “የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የላቀ ሚ ...

306967930_396393952664893_668980806608691014_n

‘’የኢትዮጵያ ቡና እሴት ተጨምሮበት ወደውጭ ቢላክ የጋራ ተጠቃሚነት ይጎለብታል፡፡’’ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ቡና ለቻይና ገበያ የሚያቀርበው ለቡና የተባለ ኩባንያ ሺያዎካሺያ ከተባለ የቻይና ዲጂታል ማስተዋወቂያ ኩባንያ ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት ክቡር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ባደረጉት ንግግር ሁለቱ ኩባንያዎች የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው የኢትዮጵያን ቡና ለቻይናውያን ተጠቃሚዎች በስፋት በማስ ...

308632400_456239109871839_6495369836903445685_n

የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሄደ !!

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አመራር እና ሰራተኞች በዛሬው እለት ለወገኖቻችን አጋርነታቸውን ለማሳየት የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል !! በባለስልጣን መ/ቤቱ በተካሄደው በዚህ የደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ አመራሩ እና ከተለያዩ ክፍሎች የተውጣጡ ከ20 በላይ ሰራተኞች በሙሉ ፈቃደኝነት ላይ ተመስርተው የደም ልገሳውን ማከናወናቸው አገራችን በአሁኑ ሰአት ካለችበት ተጨባጭ ...