bonga

2015 የትምህርት ዘመን መጨረሻ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 37 ተማሪዎችን በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ ሊመረቁ ነዉ!!

(ኢ ፕ ድ)

በ2015 የትምህርት ዘመን መጨረሻ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 37 ተማሪዎችን በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ እንደሚያስመርቅ ቦንጋ ዩንቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ካለው 200 ሄክታር መሬት ውስጥ በ150 ሄክታሩ ላይ የግብርና ምርቶችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል።

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የቡና ምርት ኢትዮጵያ ትልቁ የውጭ ምንዛሬ የምታገኝበት ሸቀጥ በመሆኑ በ2015 ዓ.ም መጨረሻ 37 ተማሪዎችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ ይመረቃሉ፡፡

ኢትዮጵያ ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር ብትሆንም እስካሁን ድረስ የቡና ትምህርት መስክ ብቁ ባለሙያዎችን ማፍራት አዳጋች ሆኖ ነበር ያሉት ዶክተር ጴጥሮስ፤ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የቡና ሳይንስ ትምህርት ክፍል እራሱን ችሎ በ2012 ዓ.ም እንዲከፈት ማድረጉን

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ

https://www.press.et/?p=96952

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *